ዳንኤል 12 ክፍል 3 ~ ሞት፣ሲኦልና አዲሲቱ ኢየሩሣሌም ` ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com |
|
Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን። |