የበዓሉ ግርማ አሟሟት ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 3 Endalegeta Kebede about Bealu Girma |
![]() |
Ethiopia: የበዓሉ ግርማ አሟሟት ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 3
የደራሲ በዓሉ ግርማ ህይወት፣ ስራዎች እና አሟሟት ላይ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የሰጠው አስተያየት መጽሐፉን እንዴት እንደጻፈው፣ በበዓሉ አሟሟት ላይ እጃቸው አለበት ስለሚባሉ ሰዎች እና ሌሎችም Endalegeta Kebede about Bealu Girma Subscribe for more videos | Ethiopia |