♫musicjinni

Ethiopia New Song Genana SOZO Band 2021

video thumbnail
#Acoustic
SOZO Band

Title:- GENANA

Present SENFAM Production
Producer Ermias Senbeto
Music and Melody:- Ermias Senbeto
Song Lyrics :- Matiyas Berza
Director:- Abenezer Dadi
Mixing and Mastering:- Ermias Senbeto


SOZO Singers
Bontu Aman
Kaleb Alahu
Yisak Tesfahun
Haptamu Gaze
Bereket Zewudu

© 2021 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba

ገናና
ለግርማው ያልሰገደለት ማነው ባለው ሞገሥ ተደንቆ
የሱን ዝና ያልሰማ ተማርኮ
አቤት ያለው ጸጋ ብዛቱ ከሺ ቃላት አለፈ
ጉልበት ሁሉ በፊቱ ሰገደ፡፡

ጌታዬ ማነው አንተን ሚመስለው
ያ ኃይልህ ዛሬም ዘላለም ብርቱ ነው
እኔን እጅግ ደንቆኛል ክብርና ጥበብህ
ግርማና ሞገሥህ
አጣሁኝ ሚመስልህ፡፡


ኃያል ነህ ከኃያላን ሁሉ በላይ
ታላቅ ነህ በምድር ሆነ በሰማይ
አምሳያ የታጣልህ ነህና ብቸኛ
ፊተኛ ኃለኛ
ብርቱ ነህ ኃይለኛ፡፡


ግርማህ ልዩ ነው ሁሉን ይገዛል
ጉልበተኞችን ያንበረክካል
ነጋሪት ቀርቶ ምንም ቢጎሰም
ሁሉን ድል ነሥቷል ሕያው ያንተ ስም፡፡

ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*

ብርቱ ነህ ኃያል ገዢ የሆንክ እጅጉን ልዩ ነህጌታ
በምድር ቢሆን በሰማይ የለም አንተን የሚረታ


ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*


ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡


ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡

ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*


ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡

Ethiopia New Song Genana SOZO Band 2021

Disclaimer DMCA